እንኳን ወደ ሚኪ በርገሪዛ በሰላም መጡ.
ሬስቶራንታችን ሚኪ በርገሪዛ ከ ሰኞ እስከ እሁድ ሁሌም ክፍት ነው።
በፈለግችሁት ጊዜ ብትመጡ የምትወዱትን ጣፋጭ ምግቦች እና መጠጦች፥
እስፔሻል በርገር፣ ቺክንፍራይስ፣ ተቆራጭ ኬክ፣ ፒዛ፣ ሚልክሼክ፣ ካፑቺኖ፣ ሻይ፣ ቡና ያገኛሉ።